Job Type:Government

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክ?

 

Organization: የኢትዮጲያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

 

Salary : 7487

 

Posted:2016-02-01

 

Application Dead line:2016-02-05

 

 

የኢትዮጲያ ፐልፕና ወረቀት አ/ማ ክፍት የሥራ ቦታ ማስታወቂያ

 

የፕላኒንግና ቢዝነስ ዴቨሎፕመንት አገልግሎት ኃላፊ (ደረጃ 15)

ተፈላጊ ችሎታ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን/በቢዝነስ ማኔጅመንት ሙያ ሁለተኛ ዲግሪና የ8 ዓመት አግባብነት ያለው  የሥራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 3 ዓመት በሃላፊነት የሰራ ወይም ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በማርኬቲንግ/በማኔጅመንት/በአካውንቲንግ/በኢኮኖሚክስ/በቢዝነስ ማኔጅመንት ሙያ የመጀመሪያ ዲግሪና የ10 ዓመት አግባብነት ያለው   የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 4 ዓመት በሀላፊነት የሰራ/የሰራች::

 

ደመወዝ  ብር 7487 (ሰባት ሺህ አራት መቶ ሰማንያ ሰባት) የኃላፊነት አበል ብር 1200 የኢንተርኔት አገልግሎትና የተንቀሳቃሽ ስልክ ክፍያ ብር 550 የቤት ኪራይ ድጎማ ብር 1000፣ ሙሉ የሕከምና ወጪ ሽፋን ከቤተሰብ ጭምር እና የኢንሹራንስ ሽፋን በተጨማሪ ይሰጣል፣

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ ባሉት 10/አስር/ ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ኦርጅናል ከአንዳንድ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ወንጂ የሰው ሀይል ልማትና መሟላት ቡድን ቢሮ ቁጥር 020 እና አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ አሜሪካን ኢንባሲ ፊት ለፊት የትምህርት መሳሪያ ማምረቻ ግቢ ውስጥ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በመቅረብ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

 

 

 ለተጨማሪ መረጃ፡- በሚከተሉት ስልኮቸች ይጠይቁ

 የስልክ ቁጥር 022 220 00 75/76፣ 022 220 05 68፣

  0111 26 20 58/ 0118 59 13 63 ፖ.ሣ.ቁ 790 አዲስ አበባ 72 ናዝሬት

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists