Job Type:Private Business

 

Fields of Education: አካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናስ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩ??

 

Organization: የአያት አክስዮን ማህበር

 

Salary : በስምምነት ሆኖ ማራኪ

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የአያት አክስዮን ማህበር በሪል እስቴት ልማት ላይ የተሰማራ አንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

ፆታ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

ልዩ ስልጠና

1

የውስጥ ኦዲትና ኢንስፔክሽን አገልግሎት ኃላፊ

ü  በአካውንቲንግ ወይም በአካውንቲንግና ፋይናስ የትምህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በውስጥ ኦዲት ሙያ 8 ዓመት የሰራ/ችና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱን አመት በኃላፊነት የሰራ/ች ወይም

ü  በተመሳሳይ የትምህረት ዘርፍ በማስርስ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በውስጥ ኦዲት ሙያ ላይ 7 ዓመት የሰራ/ችና ከዚህ ውስጥ ቢያንስ ሁለቱን አመት በኃላፊነት የሰራ/ች

1

አይለይም

በስምምነት ሆኖ ማራኪ

በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ

ኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት

 

 

የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ

            ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡ ለገሀር ስራ ሆቴል ህንፃ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ የሽያጭ ቢሮ ወይም በድርጅቱ ዋና

           መ/ቤት (ከመገናኛ በወሰን ግሮሰሪ ካራ መንገድ ሚካኤል ጋሪተራ ዳሽን ባንክ  ፊት ለፊት)

ማሳሰቢያ፡-  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ    ፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማደስረጃቸውን ዋናውንና

         የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው

          በተራ ቁጥር 03 ላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ አክስዮን ማህበሩ የብር 100

          የትራንስፖርት አበልና በሽያጭ መጠን ላይ የተመሰረተ የኮሚሸን ክፍያ ይፈጸማል፡፡

          ለሁሉመ የስራ መደቦቸ በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድረጅቶች ውስጥ ሰሩና

         ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists