Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጅመንት የትመህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ ?

 

Organization: የአያት አክስዮን ማህበር

 

Salary : 7,296.00

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

የአያት አክስዮን ማህበር በሪል እስቴት ልማት ላይ የተሰማራ አንጋፋ ድርጅት ሲሆን ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ

ብዛት

ፆታ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

ልዩ ስልጠና

1

ከፍተኛ የሽያጭ ሰራተኛ

ü  በማርኬቲንግ እና ሴልስ ማኔጅመንት የትመህርት ዘርፍ ከታወቀ ዩንቨርሲቲ በመጀመሪያ ዲግሪ የተመረቀ/ች እና በሽያጭ ስራ ላይ 4 ዓመት የሰራ/ች ወይም

ü  በተመሳሳይ የተምህረት ዘርፍ በማስርስ ድግሪ የተመረቀ/ች እና በሙያው 3 ዓመት የሰራ/ች

3

አይለይም

ብር 7,296.00 (ሰባት ሺ ብር ሁለት መቶ ዘጠና ስድስት ብር)

በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ

ኮምፒውተር ችሎታ ያለወ/ት

 

የምዝገባ ቀን ፡ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ

            ቀናት

የምዝገባ ቦታ፡ ለገሀር ስራ ሆቴል ህንፃ ላይ በሚገኘው የድርጅቱ የሽያጭ ቢሮ ወይም በድርጅቱ ዋና

           መ/ቤት (ከመገናኛ በወሰን ግሮሰሪ ካራ መንገድ ሚካኤል ጋሪተራ ዳሽን ባንክ  ፊት ለፊት)

ማሳሰቢያ፡-  አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ    ፣ የትምህርትና የስራ ልምድ ማደስረጃቸውን ዋናውንና

         የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዘው መምጣት አለባቸው

          በተራ ቁጥር 03 ላይ ለተጠቀሰው የስራ መደብ አክስዮን ማህበሩ የብር 100

          የትራንስፖርት አበልና በሽያጭ መጠን ላይ የተመሰረተ የኮሚሸን ክፍያ ይፈጸማል፡፡

          ለሁሉመ የስራ መደቦቸ በሪል እስቴት ልማት ዘርፍ ላይ በተሰማሩ ድረጅቶች ውስጥ ሰሩና

         ልምድ ያላቸው አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists