Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በጀነራል መካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ
Organization: ኮንስትራክሽን ኃላ.የግል ማህበር
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-21
Application Dead line:2016-03-02
ኮንስትራክሽን ኃላ.የግል ማህበር
ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ |
የሥራ ልምድ |
ብዛት |
1 |
ኮንክሪት ባቺንግ ፕላንት ኦፕሬተር |
በጀነራል መካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ |
ኮንክሪት ባቺንግ ፕላን መትከል፣ ኦፕሬት ማድረግና መጠገን ችሎታ ያለው ሆኖ የ7 ዓመታት ስራ ልምድ ያለው |
1 |
የቅጥር ሁኔታ በቋሚነት
ደመወዝ በስምምነት
የስራ ቦታ ፕሮጀክት
አድራሻ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግል ማህበር
አፍሪካ ህብረት አዲሱ ህንፃ ፊት ለፊት የስልክ ቁጥር 0115573196/0115573198
ፋክስ 0115573187/0115573197
ኢ-ሜይል yotekconplc@gmail.com
አዲስ አበባ
ማሳሰቢያ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉ 7 ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውን እና የማይመለስ ፎቶ ኮፒውን በመያዝ ድረጅታችን ፐርሶኔል እና ስልጠ ክፍል በመቅረብ አንድትመዘገቡ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡
Please Click here
to move back to job lists