Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: TVTE የተመረቀ
Organization: ቬስቲስ ጋርመንት ፕሮዳክሽን ፒ.ኤል.ሲ
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-21
Application Dead line:2016-03-05
ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ቬስቲስ ጋርመንት ፕሮዳክሽን ፒ.ኤል.ሲ ከዚሀ በሚከተሉት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ብዛት |
ተፈላጊ የት/ደረጃ |
የስራ ልምድ |
ልዩ ሙያ |
1 |
ኤሌክትሪክ ሰራተኛ |
2 |
TVTE የተመረቀ |
1 ዓመት |
በሰፌት ማሽን ዙሪያ የሰራ ቢሆን ይመረጣል |
ለሁሉም የስራ መስኮች
- ደመወዝ፡- በስምምነት
- ፆታ ፡- አይለይም
- የምዝገባ ቦታ፡- ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪ ዞን ሼደ ቁጥር 6 አስተዳደር ክፍል
- የምዝገባ ቀን፡- ማስታወቂያው በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት አንስቶ ባሉት 10 የስራ ቀናት
- የምዝገባ ሰዓት፡- ጠዋት ከ3፡00 – 6፡00 ሰዓት
ከሰዓት ከ8፡00 – 10፡00 ሰዓት
ለምዝገባ የሚያስፈልጉ
- የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ
- የ8ኛ ክፍል የትምህርት ማስረጃ ኦርጅናል፣ ፎቶ ኮፒ
- የታደሰ የቀበሌ መታወቂያ ኦርጅናል ፎቶ ኮፒ
Please Click here
to move back to job lists