Job Type:Private Business

 

Fields of Education: እውቅና ካለወ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም በቴክኒክ ነክ ሙያ ??

 

Organization: ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-21

 

Application Dead line:2016-03-05

 

ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ

ግዮን ኢንዱስትሪያልና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

 

1. የሥራ መደቡ መጠሪያ          የሪፖርት ሠራተኛ

 

  3.1. ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ     እውቅና ካለወ የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ተቋም

 

                              በቴክኒክ ነክ ሙያ በ TVET ደረጃ 3 ሰርተፍኬት ያለው

 

  3.2. ተፈላጊ የስራ ልምድ        0 ዓመት

 

  3.3. የቅጥር ሁኔታ                   በቋሚነት

 

  3.4. ደመወዝ                  በስምምነት 

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኮልፌ ቀራንዮ ክፍለ ከተማ ዊንጌት ቀለበት መንገድ አደባባዩነ ዝቅ ብሎ በስተቀኝ በኩል በሚገኘው ዋናው መ/ቤት አስተዳደርና ሕግ መምሪያ ወይም ገላን ከተማ አለፍ ብሎ ግዮን  ጋዝ ዴፖ ግቢ ትርንስፖርት መምሪያ በመቅረብ ወይም ፖስታ ሳጥን ቁጥረ 22669 በመላክ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ግዮን ኢንዱስትሪያለና ኮመርሻል ኃ.የተ.የግ.ማህበር

ስልክ 0114-45-01-43

ፖ.ሣ.ቁ. 22669 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists