Job Type:Government

 

Fields of Education: በሜካኒካል እንጂነሪንግ፤ በአውቶሞቲቭ እንጂነሪንግ፤ወይንም በተመሳሳ??

 

Organization: የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ አገልግሎት ድርጅት

 

Salary : 10289

 

Posted:2016-01-19

 

Application Dead line:2016-02-01

 

የስራ መደቡ መጠርያ -የቴክኒክ ዋና ክፍል ስራስኪያጅ

የስራ ደረጃ - 13 ብዛት - 1 ደመወዝ - 10289

ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ - ሁለተኛ/ የመጀመርያ ድግሪ በሜካኒካል እንጂነሪንግ፤ በአውቶሞቲቭ እንጂነሪንግ፤ወይንም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች

5/7 ዓመት በሙው የሰራ/ች

የስራ ቦታ ሞጆ

የቅጥር ሁኔታ - በቋሚነት

ማሳሰብያ

  1. በድርጅቱ መመርያ መሰረት የትራንስፖርት አበት ይከፍላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማጥቅሞች ይኖሩታ፡፡
  2. ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
  3. የስራ ልምድ የሚያዘው ከምረቃ በኋላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
  4. አመልካችች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ቅዳሜ ግማሽ ቀንን ጨምሮ ባሉት 10/ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶግራፍ ጋ በማያያዝ ለገሀር በሚገኘው ዋና መስርያ ቤት የሰው ሀብት አመራ ልማት መምርያ እና በየቅ/ፅ/ቤቱ መመዝገብ የምትችሉ መሆንን እናስታውቃለን፡፡

ስልክ ቁጥር 0115518280

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists