Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: በአውቶ መካኒካል የኮሌጅ ዲፕሎማ /10 + 3/ ያለው/ያላተ

 

Organization: የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢያ ድርጅት

 

Salary : 2,075

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ብዛት

ተፈላጊ የትምህርት ዝግጅትና የስራ ልምድ

የቅጥር ሁኔታ

ደመወዝ

የስራ ቦታ

1

አውቶ ቴክኒሽያን

2

-    በአውቶ መካኒካል የኮሌጅ ዲፕሎማ /10 + 3/ ያለው/ያላተ ሆኖ ከምረቃ በኃላ በሙያው ከ4 /አራት/ አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው /ያላት ወይም

-    በአውቶ መካኒክ የቴክኒክና ሙያ ዲፕሎማ /10+ 2/ ያለው ያላት ሆኖ  ከምረቃ በኃላ ከሙያው ከ6 (ስድስት) አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ወይም

-    በቀድሞው 12ኛ ክፍል /በአዲሱ ስርዓተ ትምህርት 10ኛ ክፍል/ ያጠናቀቀ/ች ሆኖ በሙያው ከ8 /ስምንት/ ዓመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ያላት

ቋሚነት

ብር 2,075

አዲስ አበባ

 

 

ማሳሰቢያ፡ መመዘኛውን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦርጅናሉና የማይመለስ ፎቶ ኮፒዎች ከ  እና ማመከቻ ጋር በማያያዝ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በድርጅቱ ዋናው መ/ቤት የሰወ ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክተር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

አድራሻ፡- የግብርና ምርት ማሳደጊያዎች አቅራቢያ ድርጅት፣ አቃቂ ቃሊቲ ክፍለ ከተማ፣ ቀበሌ 12/13፣ ቃሊቲ ጉምሩክ ፊት ለፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ ጅንአድ አጠገብ፣ ስ.ቁ 0114425612/13 ወይም 0114425629 ፖ.ሣ.ቁ 100077 አዲስ አበባ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists