Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በአካውንቲንግ የባችለረ ዲግሪ ያለው/ላት እና ከስራው ጋር አግባብ ያለው ??
Organization: ኬኬ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-28
Application Dead line:2016-03-09
ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ
ኩባንያው ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ:-ሲኒየር አካውንታንት
የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:-በአካውንቲንግ የባችለረ ዲግሪ ያለው/ላት እና ከስራው ጋር አግባብ ያለው የአራት ዓመት የስራ ልምደ ያለው/ላት በአካውነቲንግ የኮሌጅ ዲፕሎማ /10+3/ ምሩቅ እና ከስራው ጋር አግባብ ያለው የስምንት ዓመት የስራ ልምድ ያለው /ላት
የቅጥር ሁኔታ:-ቋሚ
ደመወዝ:-በስምምነት
ብዛት:-ለሁለቱም የስራ መደቦች አንድ አንድ
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት
አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ7 /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤታችን ወይም አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ኬኬ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ
ስልክ ቁጥር 0114 342675፣ 011 5 15 90 15
አዲስ አበባ ኢትዮጵያ
Please Click here
to move back to job lists