Job Type:Private Business

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በሂሳብ አያያዝ ዲግሪ ያለው/ላትና

 

Organization: ኬኬ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ኬኬ ኃላፊነቱ የተወሰነ የግል ኩባንያ

 

ኩባንያው ከዚህ በታች በተጠቀሰው የስራ መደብ ላይ አመልካቾችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደቡ መጠሪያ:-ስቶክ አካውንታንት

 

የትምህርት ደረጃና የስራ ልምድ:-ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በሂሳብ አያያዝ ዲግሪ ያለው/ላትና 2 /ሁለት/ ዓመት የስራ ልምድ፡፡ ወይም  በሂሳብ መዝገብ አያያዝ /10+2/ የተመረቀ/ች ሆኖ ከስራው ጋር አግባብ ያለው 4 /አት  ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ላት፡፡በጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሰራ/ች ሆኖ/ና የፒስችሪ ሶፍዌር እውቀት ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል፡፤ 

 

 

የቅጥር ሁኔታ:-ቋሚ

ደመወዝ:-በስምምነት

ብዛት:-ለሁለቱም የስራ መደቦች አንድ አንድ

የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ ዋናው መ/ቤት

 

አመልካቾች አስፈላጊውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ7 /ሰባት/ የስራ ቀናት ውስጥ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ሬዲዮና ቴሌቭዥን ድርጅት አጠገብ በሚገኘው ዋናው መ/ቤታችን ወይም አቃቂ ቃሊቲ በሚገኘው ኬኬ ጨርቃ ጨርቅ ኢንዱስትሪ በግንባር በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

ኬኬ ኃ/የተ/የግል ኩባንያ

ስልክ ቁጥር 0114 342675፣ 011 5 15 90 15

አዲስ አበባ ኢትዮጵያ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists