Job Type:Aviation

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት /በኦፊስ ሰርቪስ ማኔጅመንት/ በማ??

 

Organization: በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት

 

Salary : 2048

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ 

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ተፈላጊ ችሎታ

ፆታ

ብዛት

ደመወዝ

የቅጥር ሁኔታ

የስራ ቦታ

1

ቴሌፎን ኦፕሬተር

ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በማኔጅመንት /በኦፊስ ሰርቪስ ማኔጅመንት/ በማርኬቲንግ /ሴልስማንሺፕ ወይም ተመሳሳይ የትምህርት መስክ ደረጃIV   ዲፕሎማና 2 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት የቴሌፎን ኦፕሬተርነት ስልጠና የወሰደ

አይለይም

1

2048

ቋሚ

አዲስ አበባ

 

 

ማሳሰቢያ፡-

 ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያዝ ቦሌ ድልድይ ወደ ኤርፖርት ሲገቡ በስተቀኝ በኩል ባለው የኤርፖርቶች ድርጅት ዋናው መ/ቤት ድጋፍ ሰጪ አገልግሎት ምድር ቤት በሚገኝ ቢሮ አመልካቾች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ካርደ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 665 05 76 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዳይሬክቶሬት

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists