Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Aviation
Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ
Organization: በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት
Salary : 2624
Posted:2016-02-28
Application Dead line:2016-03-12
በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት የአዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዳይሬክቶሬት ከዚህ በታች በተጠቀሱት ክፍት የስራ መደቦች ላይ ባለሙያ ቀጥሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ተፈላጊ ችሎታ |
ፆታ |
ብዛት |
ደመወዝ |
የቅጥር ሁኔታ |
የስራ ቦታ |
1 |
ጀማሪ አናውንሰር |
ከታወቀ ዩኒቨርስቲ /ኮሌጅ በእንግሊዘኛ ቋንቋ የመጀመሪያ ዲግሪ፤ 0 ዓመት የስራ ልምድና በፈረሳይኛና ቋንቋ ሰርተፊኬት |
አይለይም |
6 |
2624 |
ቋሚ |
አዲስ አበባ |
ማሳሰቢያ፡-
ከላይ የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 /አስር/ ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል ማስረጃዎቻችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያዝ ቦሌ ድልድይ ወደ ኤርፖርት ሲገቡ በስተቀኝ በኩል ባለው የኤርፖርቶች ድርጅት ዋናው መ/ቤት ድጋፍ ሰጪ አገልግሎት ምድር ቤት በሚገኝ ቢሮ አመልካቾች የ8ኛ ክፍል ብሔራዊ ፈተና ውጤት ካርደ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 665 05 76 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡
በኢትዮጵያ ኤርፖርቶች ድርጅት አዲስ አበባ ቦሌ ዓለም አቀፍ ኤርፖርት ዳይሬክቶሬት
Please Click here
to move back to job lists