Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: በእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ (ፈርኒቸር ሜኪንግ) Level III ዲፕሎማ ያለው/ያላት
Organization: ድርጅታችን ዋንዛ ፈርነሺንግስ ኢንዱስተሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር
Salary : በድርጀቱ ስኬል መሰረት
Posted:2016-02-28
Application Dead line:2016-03-09
ድርጅታችን ዋንዛ ፈርነሺንግስ ኢንዱስተሪ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የስራ መደብ ላይ ሰራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
የስራ መደቡ መጠሪያ:-ማሽኒስት II
የትምህርት ደረጃ:-በእንጨት ስራ ቴክኖሎጂ (ፈርኒቸር ሜኪንግ) Level III ዲፕሎማ ያለው
የስራ ልምድ:-ሁለት ዓመት እና ከዛ በላይ
የስራ ቦታ:-አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት
ደመወዝ:-በድርጀቱ ስኬል መሰረት
የእድሜ ወሰን:-ከ20 እስከ 35 ዓመት
መስፈርቱን የምታሟሉ ይህ ማስታወቂያ በሪፖርተር ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ኦሪጅናል ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ይዛችሁ በመምጣት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ለተጨማሪ መረጃ፡- ስልክ 0115 51 79 99 ወይም 0115 15 17 54
ድርጅቱ
Please Click here
to move back to job lists