Job Type:Private Business

 

Fields of Education: በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪግ በማስትሬት ዲግሪ ተመርቆ/ቃ ከላይ በተጠቀሰው ?

 

Organization: ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ. ማህበር

 

Salary : በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

ቡራዩ ልማት ኃ.የተ.የግ. ማህበር

Burayu Development PLC

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

Burayu Packaging & Printing industry

 

1

የስራ መደቡ መጠሪያ

የኤሌክትሪክና ኤሌክተሮኒክስ ጠገና ዩቲሊቲስ ዋና ክፍል ኃላፊ

 

ተፈላጊ ችሎታ

በኤሌክትሪካል ኢንጂነሪግ በማስትሬት ዲግሪ ተመርቆ/ቃ በሙያው 4 ዓመት የሰራ/ች

ከላይ በተጠቀሰው የትምህርት መስክ በቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ተመርቆ/ቃ በሙያው 6 ዓመት የሰራ/ች ሆኖ ከዚህ ውስጥ 2 ዓመት በኃላፊነት ያገለገለ/ች

 

በቅጥር ሁኔታ:-በቋሚነት

ደመወዝ:-በስምምነት ሆኖ እጅግ ማራኪ ከተለያዩ ጥቅማ ጥቅሞች ጋር

የስራ ቦታ:-ቡራዩ (ከተሟላ የትራንስፖርት አገልግሎት ጋር)

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ 10 የስራ ቀናት የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ቡራዩ ከተማ በሚገኘው ፋብሪካ ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 25469 ኮድ 1000 በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0112 84 22 06 በመደወል መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

ቡራዩ ፓኬጂንግና ፕሪንቲንግ ኢንዱስትሪ

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists