Job Type:International NGO

 

Fields of Education: ከታወቀ ዩኒቨርሰቲ በማኔጅመንት/ኢኮኖሚስ/ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሁለተኛ

 

Organization: አዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ማህበር ጽ/ቤት

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-12

 

አዲስ-አፍሪካ ዓለምአቀፍ ኮንቬንሽንና ኤግዚቢሽን ማዕከል ማህበር ጽ/ቤት ለሚከተለው ክፍት የስራ ቦታ ሰራተኞችን አወዳድሮ በኮንትራት መቅጠር ይፈልጋል፡፡ 

 

 

 የስራ መደቡ መጠሪያ፡-ም/ዋና ስራ አስኪያጅ

 

 ብዛት፡-1(አንድ)

 

 የትምህርት ደረጃ፡-ከታወቀ ዩኒቨርሰቲ በማኔጅመንት/ኢኮኖሚስ/ማርኬቲንግ ማኔጅመንት ሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ

 

 የስራ ልምድ፡-በሙያው ቢያንስ 8/6 ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች 

 

 

ማሳሰቢያ፡-ለስራ መደቡ

ደመወዝ፡-በስምምነት

የስራ ቦታ፡-አዲስ አበባ፣ በአክሲዮን ማህበሩ

ጾታ፡-አይለይም

 

አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በወጣ በ10(አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት የስራ እና የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናውንና ኮፒ በመያዝ ቦሌ መድኃኒአለም፤ መድሃኒአለም ሕንጻ 6ኛ ፎቅ ላይ በሚገኘው አክሲዮን ማህበሩ ጽ/ቤት ቀርባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡

 

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥሮች፡ 0116670082/011 667 0279 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists