Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:University
Fields of Education: ኤምስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ የትምህርት ?
Organization: አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ
Salary : በስምምነት
Posted:2016-02-28
Application Dead line:2016-03-09
አዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ከዚሀ በታች በተዘረዘሩት ክፍት የስራ መደቦች ላይ በፌደራል ሲቪል ሰርቪስ ህግ መሰረት ስራ ፈላጊዎችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
አመልካቾች ለምዝገባ ሲመጡ ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሰነዶች
- የትምህርት ማስረጃና የስራ ልምድ ኦርጅናል የማይመለስ አንድ ፎቶ ኮፒ
- የምዝገባ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ7 ተከታታይ የስራ ቀናት
- የምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ /ዋናው ግቢ (የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ወይም በድህረ ገፅ www.aau.edu.et
ልዩ ጉዳዮች፡-
- ፆታ አይለይም
- በተመረጡ የስራ መደቦች ላይ ለተወዳዳሪዎች ፈተና ይሰጣል
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የስራ ቦታ አዲስ አበባ
ለበለጠ መረጃ በስልክ
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ት/ት ደረጃ እና አይነት |
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
የተፈላጊው ሰው ብዛት |
ምርመራ |
1 |
ዳታ ቤዝ አድሚንስትሬተር |
ፕሣ-7 |
በስምምነት |
ኤምስሲ/ቢኤስሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ |
6/8 |
1 |
|
Please Click here
to move back to job lists