Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህረት መስኮች

 

Organization: የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት (ኢቱድ)

 

Salary : 5538

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ዓይነት

የስራ ልምድ

1

የፖሊሲ፣ የዕቅድ ዝግጅት፣ ክትትልና ግምገማ ከፍተኛ ባለሙያ

ፕሣ-/5/

5538

1

ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህረት መስኮች

ለዲግሪ 8 ለማስተርስ 6 አመት በዕቅድ ክትትልና ግምገማ የስራ ልምድ ያለው/ት

 

 

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን ትህማር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ  ቁጥር 308 የማይመለስ የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች ማሰረጃዎችን ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ወይም በኢሜይል ethiourismorg@gmail.com   ወይም በፖ.ሳ.ቁ. 23218/1000 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑነ እንገልፃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 18 31 61

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists