Job Type:Government Organization

 

Fields of Education: ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች

 

Organization: የኢትዮጵያ ቱሪዝም ድርጅት (ኢቱድ)

 

Salary : 5081

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ተ.ቁ

የስራ መደቡ መጠሪያ

ደረጃ

ደመወዝ

ብዛት

የትምህርት ዓይነት

የስራ ልምድ

1

ከፍተኛ የለውጥ ትግበራ ባለሙያ

ፕሣ-7/3/

5081

1

ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በሌሎች ተዛማጅ የትምህርት መስኮች

ለዲግሪ 8 ለማስተርስ 6 አመት ተዛማጅ/ለውጥ ትግበራ/ የስራ ልምድ ያለው/ት

 

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ7 (ሰባት) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ቦሌ መንገድ በሚገኘው መስሪያ ቤታችን ትህማር ህንፃ 3ኛ ፎቅ ቢሮ  ቁጥር 308 የማይመለስ የትምህርት፣ የስራ ልምድና ሌሎች ማሰረጃዎችን ከማመልከቻ ጋር በመያዝ ወይም በኢሜይል ethiourismorg@gmail.com   ወይም በፖ.ሳ.ቁ. 23218/1000 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑነ እንገልፃለን፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 011 6 18 31 61

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists