Job Type:Hotels

 

Fields of Education: በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅመነት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በ?

 

Organization: ሮያት ሆቴል

 

Salary : በስምምነት

 

Posted:2016-02-28

 

Application Dead line:2016-03-09

 

ሮያት ሆቴል በቅርቡ ቦሌ ብራስ ሆስፒታል አጠገበ ተገንብቶ ወደ ሆቴል ኢንዱስትሪ የተቀላለቀለ አገር በቀል ዘመናዊ ሆቴል ሲሆን በአገራችን በአራት ኮከብ ደረጃ አስፈላጊውን መስፈርት አሟልተው ካሉ ሆቴሎች ደረጃ ላይ የሚገኝ ነው፡፡

ፎያት ሆቴል በሚከተለው የስራ መስክ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

 

የስራ መደብ፡-ሆቴል ዋና ስራ አስኪያጅ

ፆታ፡-አይለይም

ደመወዝ፡-በስምምነት

የስራ ቦታ፡-ሆቴሉ በሚገኝበት አዲስ አበባ ቦሌ አካባቢ

የትምህርት ደረጃ፡-በሆቴል ማኔጅመንት ወይም ቢዝነስ ማኔጅመነት የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ

የስራ ልምድ፡-ስድስት አመትና ከዚያ በላይ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ

 

ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ በወጣ አስር ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻችሁን ዋናውንና የማይመለስ ኮፒ የሆቴሉ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ይዛቹ በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

 

አድራሻ፡- ፎያት ሆቴል ቦሌ ጫፍ ላይ የሚገኘው ብራስ ሆስፒታልን አለፍ ብሎ ወደብ ሪቲሽ ስኩል ሲሄድ ከሚገኘው ነዳጅ ማደያ ጎን፡፡

 

ለተጨማሪ መረጃ በሚከተለው ስልክ ደውሎ ማነጋገር ይቻላል፡፡ 251 116 451025

 

 

 

 

 

 

 

 

 

 

Please Click here
to move back to job lists