Organization Catagories
- Organization Catagories
- Accountant
- Aviation
- Bank
- Banks
- College
- Contractors
- Embassy
- Factory
- Factory / Industries
- Factory/industries
Fields of Study
Job Type:Private Business
Fields of Education: ዲፕሎማ /የመጀመሪያ ዲገሪ በአካወንቲንግ ማናጅመንት እና ተዛማች ሞያ
Organization: ማህበር ልምዓት ትግራይ
Salary : 2,665.00
Posted:2016-02-28
Application Dead line:2016-03-09
ማህበር ልምዓት ትግራይ ከዚህ በታች በተጠቀሰው ክፍት የስራ መደብ ብቁ ባለሙያዎችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደብ መጠሪያ |
የትምህርት ደረጃ |
የስራ ልምድ |
ደመወዝ |
ብዛት |
የስራ ቦታ |
ተጨማሪ መስፈርት |
1 |
ካሸር |
ዲፕሎማ /የመጀመሪያ ዲገሪ በአካወንቲንግ ማናጅመንት እና ተዛማች ሞያ |
4/2 ዓመት |
2,665.00 |
1 (አንድ) |
አዲስ አበባ |
መሰታዊ የኮምፒተር ክህሎት ያለው/ላት -Cash Regiser Machine የሚችል/ የምትችል |
ማሳሰቢያ፡- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ማስረጃ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት
ተከታታይ 10 ቀናት መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ምዝገባ ቦታ፡- አዲስ አበባ መስቀል አደባባይ ፊንፊኔ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 20
ስልክ ቁጥር 0115154821
Please Click here
to move back to job lists