ድብ ከአጥቢ እንስሳት ይመደባል፡፡

ድብ

 

 

 

ድብ ከአጥቢ እንስሳት ይመደባል፡፡ ድቦች በዋነኛነት የሚመገቡት ፍራፍሬና አትክልቶችን ነው፡፡ አንዳንዴ በጐችን እንደሚበሉም መረጃዎች ያሳያሉ፡፡

 

መኖሪያቸው በዋሻዎች ወይም በተቆፈረ ጉድጓድ ውስጥ ነው፡፡ በሰዓት እስከ 40 ኪሎ ሜትር ሲጓዙ፣ ክብደታቸው ደግሞ ከ70 ኪሎ ግራም እስከ 120 ኪሎ ግራም ይደርሳል፡፡ ጃይንት ፖንዳ ከ60 እስከ 90 ሴንቲ ሜትር ቁመት ሲኖረው፣ ፖላር ቢር 1.3 ሜትር እንዲሁም ቡናማውና በብዛት በኖርዌይ የሚገኘው ከ70 እስከ 150 ሴንቲ ሜትር ይረዝማል፡፡

 

ምንጭ፡- ሪፖርተር ጋዜጣ