በኢንተርኔት ላይ ፍለጋ ሲያካሂዱ

 ዌብሳይት

Translate

በኢንተርኔት ላይ ፍለጋ ሲያካሂዱ ከእንግሊዘኛ ዉጪ በሌሎች ቋንቋዎች የተጻፈ መረጃዎች በድረገጾች፤ በPDF እና በወርልድ ዶክመንቶች ቢያገኙ ማን ይተረጉምልኛል ብለዉ አይጨነቁ  www.Translate.Google.com ይጎብኙ፡፡

 

Imo.im

በየለቱ የተለያዩ ማህበራዊ ድረ ገጾች ካሉ ወዳዶችን ጋር ለመገናኘት ለሁሉም ገጾች መክፈት አስፈላጊ የማይሆንበትን ዘዴ ይዞ ቀርቧል-ይህ ገጽ፡፡በ Skyepe,facebook,google talk እና በሌሎችም ድረ ገጾች የሚገኙ ወዳጆቾን በአንድ ስፍራ ለማግኘት www.Imo.im ይጠቀሙ፡፡

ምንጭ፡- አዲስ ጉዳይ 2002 ዓ.ም