የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማስወገድ ይረዳል
ፓፓያ ለቆዳ፣ ፀጉር እና ለጤናችን የሚያበረክተው ጥቅም
የሞቱ የቆዳ ሴሎችን ለማስወገድ ይረዳል፡፡
• የቆዳ ድርቀትን ይከላከላል፡፡
• ጥሬ ፓፓያ ፊትዎን ለ 25 ደቂቃ በመቀባት ፊት ላይ የሚገኙ ጥቃቅን ያበጡ
ነጠብጣቦችን በቀላሉ ማስወገድ ይችላሉ፡፡
• ፓፓያን በቀጥታ ቆዳዎን በመቀባት ወይም በመመገብ የሚያምር ለስላሳ
ቆዳን መጎናፀፍ ይቻላሉ፡፡
• የተፈጨ ፓፓያ የተሰነጣጠቀ ተረከዝን ለማከም ይጠቅማል፡፡
• ተፈጥሮአዊ የሞቱ ሴሎችን ከቆዳ ላይ ማስወገጃ መንገድ ነው፡፡
• የቆዳን ተፈጥሮአዊ ቀለም ለመመለስ ይረዳል፡፡
• ለሆድ ትላትል ህክምናነት ይጠቅማል፡፡
• በቆዳ ላይ የሚታዩ የእርጅና ምልክቶችን ለመቀነስና ለማከም ይረዳል፡፡
• ጥቁር ነጠብጣቦችን ለማስወገድ ይረዳል፡፡
• ራሰ በራነትን ይከላከላል፣ የፀጉር እድገትንና ጥንካሬን ይጨምራል፡፡
ምንጭ፡-.alifradio