የደነባ ሠው ሠራሽ ዋሻ እና መናፈሻ ስፍራ
የደነባ ሠው ሠራሽ ዋሻ እና መናፈሻ ስፍራ
ደነባ ሠው ሰራሽ ዋሻ እና መናፈሻ በሻሸመኔ ወረዳ ከከተማው በ4 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ይገኛል:: አቶ ቀይሶ መሀም በታያቸው ራእይ መሰረት ጥር 20 ቀን 1971 ዓም የጀመሩት ሲሆን በአሁኑ ጊዜም በመጠናቀን ላይ ይገኛል:: ይህ ዋሻ ውሀ ማቆሪያ ሰው ሰራሽ ኩሬ፣ ችሎት፣ እንግዳ መቀበያ፣ ቢሮ፣ እና ለተለያየ አገልግሎት የሚውሉ ክፍሎች አሉት::
በተለያዩ አበባዎች ያማረ ከመሆኑም በላይ ሙሉ በሙሉ በሚያልቅ ወቅት ጥሩ መዝናኛ እና የጉብኝት መዳረሻ ይሆናል።
ምንጭ:- ሀገራችንን እንወቅ