ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ የክብር አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ: :
ሻለቃ ኃይሌ ገብረ ሥላሴ በቀድሞዋ የኖርዌይ ማራቶን ሯጭ በተመሠረተውና ‹‹አክቲቭ ኤጌኒስት ካንሰር›› በተባለው ፋውንዴሽን የፀረ ካንሰር እንቅስቃሴ የክብር አምባሳደር ሆኖ ተሰየመ:: የኖርዌይ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ላይላ ኮሃሪ ለሁለት ቀናት በ...Read More
ናሽናል አቪዬሽን ኮሌጅ በአዲሱ ዓመት የማስትሬት ፕሮግራሞችን ሊያስተዋውቅ ነው :
እስካሁን በበረራ መስተንግዶ (ሆስተስ)፣ በፍሮንት ኦፊስ ኦፕሬሽን፣ በቲኬቲንግና በሪዘርቬሽን፣ በሆቴል ኦፕሬሽን፣ በኤርላይን ደንበኞች አያያዝ ዘርፎችና በሌሎችም ተያያዥ የአቪዬሽን ሙያዎች ተማሪዎችን ሲያሠለጥን ቆይቷል:: ከዚህ በላይ ወደፊት...Read More
Economic Activities in Hawassa :
የኢትዮጵያ ልማት ባንክ በተያዘው 2009 በጀት ዓመት 18.8 ቢሊዮን ብር ለተለያዩ ፕሮጀክቶች ብድር ለመስጠት አቀደ:: ከዚህ ውስጥ 11.08 ቢሊዮን ብር ብድር በበጀት ዓመቱ ውስጥ እንደሚለቀቅ ተጠቁሟል:: ባንኩ ከዚህ ቀደም ካበደረው ብድር ስድስት ቢሊዮን ብር ...Read More
ንግድ ባንክ የበጀት ዓመቱ ክንውን አመርቂ መሆኑን ገለጸ :
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ በ2008 በጀት ዓመት ባደረገው እንቅስቃሴ 27.5 ቢሊዮን ብር ገቢ ማግኘቱን ጠቅሶ፣ የባንኩ ያልተጣራ ትርፍ 13.9 ቢሊዮን ብር መሆኑንና የባንኩ ጠቅላላ ሀብት 384.6 ቢሊዮን ብር መድረሱን አስታወቀ፡፡ ባንኩ፣ ለዝግጅት ክፍላችን በላከው...Read More
Biographies and Profiles
Organizations and Bureaus
Articles and Rources